አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 442ኛው የኢድ-አል አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕከታቸው አስተላልፈዋል፡፡
ህዝበ ሙስሊሙም የአረፋ በአል የመስጠት፣ የደግነትና የቸርነት በአል በመሆኑ እንደከዚህ ቀደሙ እርስ በእርስ በመዘያየርና ደስታን በማካፈል እንዲያከብር አደራ ብለዋል፡፡
በአሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንላችሁ ይሁንላችሁ ሲሉም መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!