የሀገር ውስጥ ዜና

የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ከንጋቱ 12 ሰዓት ዘጠኝ ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

By Tibebu Kebede

July 19, 2021

 

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) 1442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ሀምሌ 13 ቀን 2013 ዓ/ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ ለዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ህብረተሰቡ ይህንን አውቆ እንዳይደናገጥ እና የጸጥታ አካላትም የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!