የሀገር ውስጥ ዜና

1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ ተከበረ

By Melaku Gedif

July 20, 2021

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ በአባ ጅፋር አደባባይ ተከብሯል፡፡

በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡

የከተማዋ የእስልምና እምነት ተከታዮች ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ህዝበ ሙስሊሙ ሀገሩን ለመጠበቅ ከምንም ጊዜ በላይ ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በአብዱረሃማን መሃመድ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!