የሀገር ውስጥ ዜና

በሀዋሳ ከተማ የህዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌቱን ስኬት አስመልክቶ ነዋሪዎች ድጋፋቸውን በአደባባይ እየገለጹ ነው

By Meseret Awoke

July 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌትን በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች በመስቀል አደባባይ ድጋፋቸውን ለመግለጽ እየገቡ ይገኛሉ።

ከማለዳ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ወደ ስታዲዬም መግባት መጀመራቸው ከከተማ አሰተዳደሩ ኮሚዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!