የሀገር ውስጥ ዜና

በአሶሳ የህወሓት ቡድንን የሚያወግዝና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

By Melaku Gedif

July 26, 2021

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች እያካሄዱ ነው።

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ ከተማና የአሶሳ ወረዳ ነዋሪዎች በአሶሳ ከተማ በጠዋት በመውጣት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ እየገለጹ መሆኑን ከክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ነዋሪዎቹ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዙ የተለያዩ  መፈክሮችን በመያዝ ነው ሰልፍ እያካሄዱ የሚገኙት።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!