የሀገር ውስጥ ዜና

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 6 ሺህ 574 ተማሪዎችን አስመረቀ

By Tibebu Kebede

July 31, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያስተማራቸውን 6 ሺህ 574 ተማሪዎችን አስመረቀ።

የዚህ አመት ተመራቂ ተማሪዎች ዓለም አቀፍ የተፈጥሮና ሃገራዊ ችግሮችን ተቋቁመው መመረቃቸው ልዩ እንደሚያደርጋቸው የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ተናግረዋል።

የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በክብር እንግድነት ተገኝተዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!