አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ መከላከያን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡
ከሽኝት መርሃ ግብሩ ባለፈም በከተማዋ ለህልውና ዘመቻውና ለጸጥታ ሃይሉ የድጋፍ ሰልፍ መካሄዱን አሚኮ ዘግቧል፡፡
መርሃ ግብሩ በሕብረ ብሔራዊነት በደመቁ ግጥሞች፣ ሙዚቃዎች፣ የሽብርተኛውን ትህነግ እኩይ ተግባር በሚያወግዙ ሕዝባዊ መልዕክቶች ነው የተካሄደው።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!