አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ ትህነግን ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ለመመከት የህልውና ዘመቻን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡
የከተማው ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው ያላቸውን ዝግጁነት በሕዝባዊ ድጋፍ ሰልፍ በመግለፅ ላይ መሆኑን ከዞኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!