የሀገር ውስጥ ዜና

የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

By Feven Bishaw

August 10, 2021

በተመሳሳይ  ሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሰራተኞች  የአንድ ወር ደመወዛቸዉን ለመከላከያ ሰራዊት ለመለገስ ቃል ገቡ፡፡

ሰራተኞቹ  በማናቸዉም  ሁኔታም  ከመከላካያ ሰራዊቱ ጎን እንደሚቆሙ ተናግረዋል፡፡