የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው

By Meseret Awoke

August 12, 2021

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ።

በውይይቱ ላይ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆችና የፓርቲው አመራሮች እየተሳተፉ ነው።

የመድረኩ ተሳታፊዎች በአሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በግፍ ለተጨፈጨፉ ንጹህን ሀዘናቸውን ገልጸዋል።

አሸባሪው ህወሓት የትግራይን ህዝብ ማሰቃየቱ ሳይበቃው በአፋር እና በአማራ ክልል እያደረሰ ያለውን ግፍና መፈናቀል ተሳታፊዎቹ ማውገዛቸውን ኢፕድ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!