አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምንም ዓይነት ተግዳሮት ቢያጋጥማቸው በቆራጥነት የሚጸኑ ወጣቶችን በማግኘታቸው መደሰታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ‘ማድረግ እችላለሁ’ የሚለው የድል አድራጊዎች አመለካከት ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡