የሀገር ውስጥ ዜና

የአሸባሪው ህወሃትን ሰርጎ ገቦች ለመከላከል በቅንጅት እየተሰራ ነው

By Feven Bishaw

August 13, 2021

አሸባሪው የህወሃት ቡድን ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል በሚል መርህ ተደጋጋሚ የሀሰት መረጃዎችን እንደሚለቅ የተገለፀ ሲሆን÷ ሀሰተኛ መረጃዎቹ ከእውነታው ጋር የተጣረሱ ናቸው ብለዋል።