የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞ የሰራዊት አባላት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪው ህወኃትን የሚያወግዝ ሰልፍ  አካሄዱ

By Feven Bishaw

August 15, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞዉ የሰራዊት አባላት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪው ህወኃትን የሚያወግዝ ሰልፍ  በመስቀል አደባባይ አካሂደዋል፡፡

በስነ ሰርዓቱ ላይ የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተገኝተዋል።

ሰልፈኞች የተለያዩ  መፈክሮችን ያሰሙ ሲሆን ÷በሰጡት አስተያየትም  ከሰራዊቱ  ጎን መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!