አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃይቲ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ቢያንስ የ304 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡
በሬክተር ስኬር 7 ነጥብ 2 በተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ሕይወታቸው ካለፈ ሰዎች በተጨማሪ ከ 1 ሺህ 800 በላይ ሰዎች ቆስለዋል።