አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እናንተ የአባቶቻችሁን ታሪክ ለመድገም የተሰለፋችሁ ሀገርም በእናንተ የኮራች ጀግኖቻችን ናችሁ ሲሉ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ብዙነሽ መሠረት ገለፁ።
የኪነጥበብ ባለሞያዎች አዋሽ በሚገኘው የውትድርና ማሰልጠኛ ተቋም የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ለማበረታታት ተገኝተዋል፡፡