አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሰራተኞች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት 100 ሺህ ብር ጥሬ ገንዘብ እና ከ40 በላይ በጎችን ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
የፌዴሬሽኑ ፕሬዚደንት ወይዘሮ ወይንሸት ሙሉሰው ድጋፉ ጀግናው መከላከያ ሰራዊት በተሰማራበት ግንባር ድል እንዲያስመዘግብ ለማበረታታት የተደረገ ነው ማለታቸውን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!