የሀገር ውስጥ ዜና

በማይጠብሪ ግንባር በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ደረሰ

By Meseret Demissu

August 17, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ24ኛ ቴዎድሮስ ክፍለ ጦር በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ነው፡፡

በዚህም ጦሩ በማይጠብሪ ግንባር በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሱን አስታውቋል፡፡

ክፍለ ጦሩ የተለያዩ መሣሪያዎችን ማርኳል ፥ በአሁኑ ጊዜም የተበታተነውን የአሸባሪውን ቡድን አባላት በማደን እየደመሰሰ መሆኑን አመላክቷል ሲል አሚኮ ዘግቧል፡፡

ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!