አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት ኪነ ጥበብ ለሀገራዊ አንድነትበሚል መሪ ቃል የኪነ ጥበብ መድረክ በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡
በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ፣ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የመከላከያ ሰራዊት አባላት፣ በየደረጃው ያሉ የጸጥታ አካላት እና የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል።