አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓትትንኮሳ ምክንያት የተፈናቀሉ 485 ሺህ ዜጎችን ለመደገፍ ጥረት እያደረገ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታውቋል፡፡
የክልሉ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ÷ የአማራ ህዝብ ጦርነቱን ህዝባዊ በማድረግ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን በፍጥነት እያጠቃ መሆኑን ተናግረዋል፡፡