የሀገር ውስጥ ዜና

ለህዳሴ ግድብ ከዳያስፖራ አባላት ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ

By Melaku Gedif

August 21, 2021

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሜሪካ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ከ1 ነጥብ 757 ሚሊየን ዶላር በላይ ለህዳሴ ግድብ መሰብሰቡ ተገለጸ።

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍጹም አረጋ÷ የተሰበሰበው ዶላር በኢትዮጵያ የግድቡ የባንክ ሂሳብ ገቢ መደረጉን ገልጸዋል።