የሀገር ውስጥ ዜና

በምሽቱ የጸጥታው ምክር ቤት የተያዙ አቋሞች የኢትዮጵያን እውነታ የተገነዘቡ ነበሩ -አምበሳደር ዲና ሙፍቲ

By Meseret Demissu

August 27, 2021

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትናንት ምሽቱ ጸጥታው ምክር ቤት የተያዙ አቋሞች ከሞላ ጎደል የኢትዮጵያን እውነታ የተገነዘቡ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምበሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ፡፡