አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የእስራኤል ኤምባሲ አስተባባሪነት በበይነ መረብ ውይይት ተካሄዷል፡፡
መድረክ ላይ የተሳተፉ በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሃገራቸውን ለመደገፍ የሚያደርጉትን አስተዋጽኦ አጠናክረው ለመቀጠል ቃል ገብተዋል፡፡