የሀገር ውስጥ ዜና

ሁለተኛው ግንባር በልማት ስራ በትጋት መስራት ነው-አቶ እርስቱ ይርዳው

By Feven Bishaw

September 07, 2021

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ለማዳን ከሚደረገው የህልውና ዘመቻ ባሻገር የልማት ስራዎች በትጋት በመስራት ትግል ማድረግ እንደሚገባ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተደድር አቶ እርስቱ ይርዳው ተናገሩ፡፡

ሀገርን ለማስከበር በሚደረግ ሒደት መላው ህዝብ ድል እያስመዘገበ እንደሚገኝና ይህም ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡