የሀገር ውስጥ ዜና

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

By Feven Bishaw

September 16, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄን በመቀላቀል ፊርማቸውን አኖሩ።

የኢትዮጵያን እውነታ ለመላው ዓለም ለማሳወቅ ዓላማ ያደረገው “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅንቄ መጀመሩ ይታወቃል።