አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ማለትም የራያ ራዩማ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የአዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ የህዳሴ ፓርቲ እና የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር በስነ-ስርዓቱ እየተካፈሉ ይገኛሉ።
የሃገር ህልውና ጉዳይ ከፓርቲ እና ፖለቲካ በላይ በመሆኑ ሁሉም ለሃገር ህልውና ሊተባበር ይገባዋል ብለዋል ፓርቲዎቹ በመግለጫቸው።
ከፊርማ ስነ-ስርዓቱ በተጨማሪ በሃገር ህልውና እና በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።
በለይኩን ዓለም
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!