ዓለምአቀፋዊ ዜና

በእንግሊዝ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ጭምብል እንዲጠቀሙ የሚያደርግ መመሪያ በድጋሜ ወጣ

By Feven Bishaw

September 23, 2021

አዲስ አበባ፣መሰከረም 13፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ በእንግሊዝ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲጠቀሙ የሚያደረግ መመሪያ በደጋሜ ወጣ፡፡

ካሁን በፊት ተማሪዎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ከወሰዱ ያለ አፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ትምህርታቸዉን መከታተል ይችሉ ነበር፡፡