አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሚኒስቴሩ ሰራተኞች ጋር ባደረጉት ውይይት የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ከባለፉት ሶስት ዓመታት ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገውን የለውጥ ሂደት ማሳለጥ በሚቻልበት ሂደት ዙሪያ መምከራቸው ተገልጿል፡፡