የሀገር ውስጥ ዜና

ሶስተኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት የቅድመ ምስረታ ስልጠና መድረክ ተጀመረ

By Meseret Awoke

September 25, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ሶስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የቅድመ ምስረታ ስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው።

በአሁኑ ሰዓትም በመድረኩ በከተማው ምክር ቤት በ2013 6ኛው ሃገራዊና ከተማ አቀፍ ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ተመራጭ የምክር ቤት አባላት የምክር ቤቱ የውስጥ አደረጃጀት ፣አሰራር እና ስነ ምግባር ደንብ ቁጥር 1/2000 እና ደንብ ቁጥር 2 በከፊል ለጊዜው ስራን ለመጀመር በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው።

በጥበበስላሴ ጀምበሩ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!