አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ የመጀመሪያ ዓመት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ ተጀመረ፡፡
የጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው ጉባኤ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ይመሰረታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!