አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ከንቲባ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ ከንቲባ ሆነው ተመርጠዋል፡፡
አቶ ከድር ጀዋር በተለያዩ በፖርቲው በአመራርነት ደረጃ ያገለገሉ ሲሆኑ÷ ባለፉት ሶስት ዓመታት ምክትል ከንቲባ ሆነው አገልግለዋል።
ከንቲባው ባለፉት ሁለት ዓመት በድሬዳዋ አስተዳደር ለሰፈነው ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋፅዖ አበርክተዋል።
በእዮናዳብ አንዱዓለም
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!