አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዕሰ መስተዳድሩ በጌ መድረሳ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ነው ድምፃቸውን የሰጡት።
የህዝብ ድምፅን ከማክበር አንፃርም ተፎካካሪ ፖርቲዎች የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል።
የምርጫው ሂደቱም እስከአሁን ባለው ሰላማዊ ሆኖ መቀጠሉን አስታውቀዋል።
መራጮች ከጠዋት ጀምሮ በክልሉ በተለያዩ ቦታዎች በተዘጋጁ የምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ድምፃቸውን በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
በክልሉ ሁለት ምርጫ ክልሎች በተዘጋጁ የምርጫ ጣቢያዎች ድምፅ የመስጠት ሂደቱ ይከናወናል።
በተሾመ ሀይሉ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!