የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ

By Feven Bishaw

September 30, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አቶ ደስታ ሌዳሞን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ፡፡

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን በማካሄድ ላይ ነው ፡፡