አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፋ ዞን ህዝበ ውሳኔ እና ሰኔ 14 ምርጫ ባልተካሄደበት ቢጣ ጌሻ ምርጫ ክልል ምርጫ እየተካሄደ ይገኛል።
በካፋ ዞን በ8 የምርጫ ክልሎች በ588 ምርጫ ጣቢያዎች በአዲስ ክልል ለመደራጀት ወይም በደቡብ ክልል ለመቀጠል ድምፅ እየተሰጠ ይገኛል።
ሰኔ 14 ምርጫ ባልተካሄደበት ቢጣ ጌሻ ምርጫ ክልል በ109 ምርጫ ጣቢያዎች ከህዝበ ውሳኔው በተጨማሪ ለክልል ምክር ቤት እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ድምፅ እየተሰጠ ነው።
በአለማየሁ መቃሳ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!