የሀገር ውስጥ ዜና

የአፋር ክልል ምክር ቤት የመስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

By Feven Bishaw

September 30, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት የመጀመሪያ መስራች ጉባዔውን በሰመራ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል።

በጉባዔው የተለያዩ ሹመቶች ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡