አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሮ በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡
ዓመታዊው የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል ከሁሉም የኦሮሚያ ዞኖችና ከሌሎች የአገራችን ክፍሎች የመጡ የተለያዩ የበዓሉ ታዳሚዎች በተገኙበት ሁኔታና የበዓሉን ባህላዊ እሴት በጠበቀ መልኩ በቢሾፍቱ ከተማ ተከብሯል፡፡