የሀገር ውስጥ ዜና

ወንድሜ ማኪ ሳል ወደ ኢትዮጵያ በደህና ስለመጡ ደስ ብሎኛል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

By Meseret Awoke

October 03, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሴኔጋል ፕሬዚደንት ወንድሜ ማኪ ሳል ወደ ኢትዮጵያ በደህና ስለመጡ ደስ ብሎኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡

ነገ ለሚመሰረተው አዲሱ መንግስት ምስረታ ላይ ለመታደም የተለያዩ ሃገራት መሪዎችና እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!