አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል፡፡