አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ የመንግስት ምስረታ በዓለ ሲመት በመስቀል አደባባይ ተጀምሯል።
በበአለ ሲመቱ ከፍተኛ አመራሮች ፣የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች መታደማቸውን ከከተማዋ ፕረስ ሴክሬታሪ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና ተወካዮችም በአለ ሰመቱን ለመታደም አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!