የሀገር ውስጥ ዜና

ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ እንዲሰሩ እጠይቃለሁ – ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ ኡቡሃሪ

By Meseret Awoke

October 04, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሃገር አንድነት፣ ለእድገት እና ለሰላም በጋራ እንዲሰሩ ጠይቀዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ በመንግስት ምስረታ በዓለ ሲመት ላይ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ እንዳሉትም÷ ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ ህዝብ ፍላጎትን እና ምርጫን ያንጸባረቀ ነው፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!