አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡ ከብድር አቅርቦት ጋር በተያያዘ የጣለውን እገዳ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
በማሻሻያው ባንኮች አምስት የብድር ዓይነቶችን መፍቀድ እንደሚችል አሳዉቋል፡፡