የሀገር ውስጥ ዜና

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለአቶ ደመቀ መኮንን እና በሚኒስትር ማዕረግ ለተሾሙ ሁሉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Meseret Awoke

October 06, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን እንዲሁም በሚኒስትር ማዕረግ ለተሾሙ አካላት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

በአዲሱ የኢትዮጵያ ምዕራፍ ሃገራችን ኢትዮጵያን ወደብልጽግና ከፍታ ለማሻገር ተቀናጅቸን እና ተናበን ሰርተን ስኬት እንደምናስመዘግብ እምነት አለኝ ሲሉም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።

ለተሿሚዎችም መልካም የስራ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል::

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!