የሀገር ውስጥ ዜና

ወጣት ምህረታብ ሙሉጌታ ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለአፋር ክልል የጸጥታ አካላት ድጋፍ አደረገ

By Feven Bishaw

October 08, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣት ምህረታብ ሙሉጌታ በአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለአፋር ልዩ ሀይልና ሚሊሻ አባላት የግማሽ ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡

ድጋፉን ለአፋር ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ አስረክቧል።