አዲስ አበባ፣መስከረም 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ መልካ አቴቴ በቡራዩ ዛሬ ተከብሯል፡፡ ኢሬቻ መልካ አቴቴ ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔና ሆራ አርሰዴ በዓል ከተከበረ በኋላ የሚከበር መሆኑ ተገልጿል፡፡