አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2021 በአራት ዘርፎች የምርጥ የ’ስካይትራክስ’ የአየር መንገድ ሽልማቶች አሸናፊ ሆኗል።
አየር መንገዱ እ.አ.አ የ2021 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን ጨምሮ ለ4 ተከታታይ ዓመታት ነው የተቀዳጀው።