የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካ “አጎዋ”ን ከኢትዮጵያ ለማቀብ ያሳየችው ፍላጎት ተገቢ እንዳልሆነ ተገለፀ

By Feven Bishaw

October 12, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ “አጎዋ”ን ከኢትዮጵያ ለማቀብ ያሳየችው ፍላጎት በበርካታ ኢትዮጵያውያን ሕልውና ላይ ያነጣጠረ ነው ሲሉ የሃዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ሰራተኞች ተናገሩ፡፡

የሃገር ውስጥና የውጭ ጋዜጠኞች በሃዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡