አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሃገር የመጣብንን አደጋ አንድ ሆነን እንመክተዋለን ሲል የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ገለፀ፡፡
ይህ ጠላት በአፋርና በአማራ ክልሎች ላይ ወረራ ይፈፅም እንጂ በከፍተኛ የበቀልና የጥላቻ ስሜት የመጣ የመላው ኢትዮጵያውያን ጠላት ነው ብሏል ፅህፈት ቤቱ፡፡