አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሀገራይ አካባቢ የሚገኘው አዲቡክራይ የህወሃት ሽብር ቡድን ማሠልጠኛ ማዕከል በአየር ሃይል መመታቱን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አስታወቀ።
በዚህ ማሠልጠኛ ማዕከል በአሁኑ ወቅት ጁንታው ለሽብር ተልእኮ የመለመላቸውን በርካታ ታጣቂዎች እያሠለጠነበት ይገኛል።
አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!