የሀገር ውስጥ ዜና

የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች ፣ ሰራተኞች እና ነዋሪዎች #NoMore ዓለም አቀፍ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

By Meseret Demissu

November 19, 2021

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ፣ሰራተኞች እና ነዋሪዎች #NoMore በሚል የመላው አፍሪካውያን የነፃነት ድምፅ የሆነውን ዓለም አቀፍ ንቅናቄን በስፋት ተቀላቅለዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤትን ጨምሮ በተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት፣ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች ያሉ አመራሮችና ሰራተኞች፣ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ ተማሪዎች፣ አርበኞችና ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ንቅናቄውን መቀላቀላቸው ከከተማ አስተዳደሩ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!