አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ በአሶሳ ከተማ ተጀምሯል፡፡
ክትባቱ ለሚቀጥሉት አስር ቀናት 100 ሺህ ዜጎችን ተደራሽ ያደርጋል መባሉን የዘገበው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ነው፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ! ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!