አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትሎ አገሩን ለመታደግ ወደ ግንባር ለመዝመት መወሰኑን አስታውቋል።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውሳኔ ትክክል ነው ያለው አትሌት ፈይሳ በዚህ ሰአት በአገራችን ላይ የተቃጣውን ችግር ልክ አባቶቻችን በዓድዋ እንዳደረጉት እኔም በግንባር ሄጄ የሚጠበቅብኝን እወጣለው ማለቱን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡